admin

የስነተዋልዶ ጤና ሲባል ምን ማለት ነው? ከወጣቶች ጋርስ ምን ያገናኘዋል?

የስነ-ተዋልዶ ጤና የስነ-ተዋልዶ ጤና ማለት ከተዋልዶ ጤና ጋር ተያይዞ የተሟላ የአካል፣ የስሜት፣ የአእምሮ፣ እንዲሁም የማህበራዊ ጤንነት ማለት ነው። ከዚህም በተጨማሪ የበሽታ አለመኖር ወይም የመራብያ አካላት ተገቢውን የተግባር ሂደት መተግበር መቻልን ያካትታል። ከዚህ በተቃራኒ ሁኔታ የሚገኙ ነገሮች የተዋልዶ ጤና  ችግሮች ናቸው። ለወጣቶች የተዋልዶ ጤና ትኩረት መስጠት ለምን አስፈለገ? አብዛኞች ወጣቶች በወጣትነት የእድሜ ክልል ዉስጥ እያሉ ለተለያዩ…

Read More

የሆድ ስብን ለመቀነስ የተሻለው መንገድ የትኛው ነው?፡ በሳይንስ የተደገፈ አቀራረብ

እብዛኞቻችን ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን ለመከተል ካለን ጽኑ ፍላጎት የተነሳ፣ ከመጠን በላይ የሆድ ስብን ማቅለጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው። የሆድ ውስጥ ስብን መቀነስ አካላዊ ገጽታን ማሻሻል ብቻ ሳይሆን የልብ ህመም እና የስኳር በሽታን ጨምሮ ለተለያዩ የጤና ችግሮች ተጋላጭነትን ለመቀነስ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። ለሁሉም የሚስማማ መፍትሄ ባይኖርም፣ በማስረጃ ላይ የተመሰረቱ ስልቶችን በቋሚነት በዕለት ተዕለት ይሀይወት ጉዞዎ ውስጥ…

Read More