
የስነተዋልዶ ጤና ሲባል ምን ማለት ነው? ከወጣቶች ጋርስ ምን ያገናኘዋል?
የስነ-ተዋልዶ ጤና የስነ-ተዋልዶ ጤና ማለት ከተዋልዶ ጤና ጋር ተያይዞ የተሟላ የአካል፣ የስሜት፣ የአእምሮ፣ እንዲሁም የማህበራዊ ጤንነት ማለት ነው። ከዚህም በተጨማሪ የበሽታ አለመኖር ወይም የመራብያ አካላት ተገቢውን የተግባር ሂደት መተግበር መቻልን ያካትታል። ከዚህ በተቃራኒ ሁኔታ የሚገኙ ነገሮች የተዋልዶ ጤና ችግሮች ናቸው። ለወጣቶች የተዋልዶ ጤና ትኩረት መስጠት ለምን አስፈለገ? አብዛኞች ወጣቶች በወጣትነት የእድሜ ክልል ዉስጥ እያሉ ለተለያዩ…